ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 9:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ቍጣውንም አነሣሥተሃልና፥ በአምስቱም መንግሥታት ላይ ሥልጣንን የሰጠህ እግዚአብሔርን ማምለክ ቸል ብለሃልና፥ ከእግዚአብሔር እጅ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ምዕራፉን ተመልከት |