ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 9:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ኀጢአተኞች ሰዎች ይኸን ሁሉ ያደርጋሉና በሕግ ከአልታዘዘ ከተጠላ ሥራ ሁሉና ርኩስ መብልን ከመብላት፥ እግዚአብሔርም ከማይወደው ሥራ ሁሉ ይጠበቃሉ። ምዕራፉን ተመልከት |