ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 9:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ጠባብና ቀጭን የምትሆን የጻድቃን ጎዳና ግን ወደ ሕይወት፥ ወደ የዋህነትና ወደ ትሕትናም፥ ወደ ፍቅርና ሰላም፥ ወደ ጾምና ጸሎት፥ ወደ ሥጋም ንጽሕና፥ ከማይጠቅም፥ አባላ የተመታውንና ሞቶ ያደረውን ከመብላት፥ ወደ ጐልማሳ ሚስት ከመሔድና ከዝሙትም ወደ መጠበቅ የምትወስድ ናት። ምዕራፉን ተመልከት |