ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 9:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሰውን ደም ወደ ማፍሰስ ፈጥኖ መሔድ፥ በማይጠቅም ጥፋት ማድረግ፥ ድሃአደጉን ማስለቀስ፥ ደምንና ሞቶ ያደረውን መብላት፥ የግመልና የእሪያም ሥጋ መብላት፥ ወደ አራስና ሳትነጻ በደሟ ወዳለች ሴት መሔድ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |