ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 9:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የታሰሩትን የሚፈታ እርሱ ነው፤ የሞቱትንም የሚያስነሣ እርሱ ነው፤ የይቅርታ ጠል ከእርሱ ዘንድ ነውና ሥጋቸው የፈረሰና የበሰበሰ፥ እንደ ትቢያም የሆነ ሰዎችን በወደደ ጊዜ ያስነሣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |