ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ነገር ግን የእግዚአብሔርን ቃልና ሕግ መስማትን እንቢ ብትል፥ በፍርዱም ባትኖር ፍርዱ ሁሉ እውነት ነውና ከአንተ አስቀድሞ እንደ ነበሩ፥ በሚገባም እግዚአብሔርን እንደማያመልኩት፥ በቀና ፍርዱም ጸንተው እንዳላመኑ ወንጀለኞች ከእግዚአብሔር እጅ የምታመልጥበት የለም። ምዕራፉን ተመልከት |