ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 9:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በመውጣትህና በመግባትህ፥ በሆድህም ፍሬ፥ በመንጋዎችህና በድልቦችህም፥ በጣቶችህም በአመለከትህበት ሥራ ሁሉ፥ በልብህም ባሰብኸው ሁሉ ደስ ይልሃል፤ እንዲህ ታደርግ ዘንድ፥ ትሠራና ትተክል፥ ታፈርስም ዘንድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሥልጣን ተሰጥቶሃልና ሁሉ ይታዘዝልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |