ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 9:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔር ያይደለህ አንተ ደካማ ሰው ሆይ! ለምን ትኰራለህ? ዛሬ ሰው ነህ፤ ነገም መሬትና ዐመድ ነህ፤ በመቃብርህም ትልና ብስባሽ ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከት |