ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 8:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በዘላኖች አውራጃ ይሰፍራል፤ እስከ ሲዶናም ይደርሳል፤ በአካይያም ግብርን ይጥላል፤ እስከ ፈሳሹ ባሕርም ድረስ አንገቱን ከፍ ከፍ ያደርጋል፤ ተመልሶም እስከ ሕንደኬ ባሕር ድረስ መልእክቱን ይልካል። ምዕራፉን ተመልከት |