ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እኔም ቸል ብዬ በአንተ እጅ አሳልፌ ሰጠኋት፤ አንገትህን ስለ አደነደንህ፥ ከተማዪቱንም በእጄ ብርታት ከበብኋት ስለምትል ስለ አንተ አይደለም። አሁንም ስለ ወለድሃቸው ልጆችህ እግዚአብሔር ኀጢአትህን ይቅር አለህ። ምዕራፉን ተመልከት |