ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔርም ነቢዩን እንዲህ አለው፤ “ከይሁዳ ሀገር ወደ ሬማት ወደ ሞዓቡ ሹም ወደ መቃቢስ ተመለስ። እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል በለው፦ በኀይሌ ጽናትና በሠራዊቴ ቅድስቲቱን ከተማ አጠፋኋት እንዳትል ከተማዬን ታጠፋ ዘንድ የአንተ ፈጣሪ እኔ እግዚአብሔር በፈቃዴ ላክሁህ እንጂ ይህን ነገር ያደረግኸው አንተ አይደለህም፤ ምዕራፉን ተመልከት |