ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እኔ በኀጢአቴና በልቡናዬ ትዕቢት የሔድሁ፥ በአንገቴ ደንዳናነትም ፈጣሪዬን ያሳዘንሁ ኀጢአተኛ ነኝና። እስከ አሁንም ድረስ የእግዚአብሔርን ነቢያት ቃል አልሰማሁም ነበር፤ ባዘዘኝም በሕጉና በትእዛዙ አልኖርሁም።” ምዕራፉን ተመልከት |