ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የአምላካችሁ የእግዚአብሔርን ፈቃድ አልፈጸማችሁምና ከብት ብታበዙም ለጠላቶቻችሁ ምርኮ ይሆናል፤ ያልተባረከ ሆኗልና፥ እጃችሁን ያኖራችሁበት ገንዘብ ሁሉ አይገኝም። ምዕራፉን ተመልከት |