ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እናንተ ሰነፎች፥ እንደምታልፉ፥ ገንዘባችሁም ከእናንተ ጋር እንደሚያልፍ አስቡ፤ ወርቃችሁና ብራችሁ ቢበዛ የዛገ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |