ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የማይሞቱ መስሏቸው የሌላውን ገንዘብ በግፍ ስለሚሰበስቡ ዛሬ ባልንጀሮቻቸውን የሚበድሉ ሰዎች እንዳይመኩ የኃጥኣን ጥፋታቸው እንደዚህ በአንድ ጊዜ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |