ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የአባቶቻቸውም ገንዘብ አይጠቅማቸውም፤ በንጥቂያና በግፍ ሰብስበውላቸዋልና፤ እንደ ጉም ሽንትና ነፋስ እንደሚበትነው ጢስም፥ እንደሚረግፍ ሣርም፥ በእሳትም ፊት እንደሚቀልጥ ሰም እንዲሁ የኃጥኣን ክብራቸው ይጠፋል። ምዕራፉን ተመልከት |