ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ፈቃዱንም ያደረጉ ሰዎች ለዘለዓለሙ በመንግሥቱ ከእርሱ ጋር ደስ ይላቸዋል፥ ፊተኞችም ቢሆኑ፥ ኋለኞችም ቢሆኑ ምስጋናን ያቀርቡለታል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም አሜን። ምዕራፉን ተመልከት |