ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በንጹሕ የሚለምኑትን ሰዎች እጅግ ይወዳቸዋል፤ ጸሎታቸውንም ይሰማቸዋል፤ ቈርጠው ንስሓ የሚገቡትንም ንስሓቸውን ይቀበላቸዋል፤ ሕጉንና ሥርዐቱን፥ ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ሰዎች ኀይልንና ጽናትን ይሰጣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |