ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በእግዚአብሔር ቃል ያመኑና በትእዛዙ የሄዱም እነርሱ የጻድቃን ልጆች ይባላሉ። የእግዚአብሔርን ፈቃድ ከአደረጉ ከአዳምና ከሴት ናቸውና። ምዕራፉን ተመልከት |