ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ነፍሳቸውንም ያድኑ ዘንድ፥ በጎ ከሠሩ ከአባቶቻቸው ጋራ ማደሪያቸውን ያገኙ ዘንድ በሰማይ ባለች ድንኳን አምሳል ከሠራላቸው ትእዛዝ እንዳይወጡ አዘዛቸው። ምዕራፉን ተመልከት |