ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በፍርዱና በሕጉ ይኖሩ ዘንድ፥ ጣዖት ከማማለክ፥ ሙቶ ያደረውንና አባላ የተመታውን ከመብላትም፥ በእግዚአብሔር ትእዛዝ ለሚኖሩና እንደ ሠራላቸው ከክፉ ሥራ ሁሉ ለሚርቁ ለሰው ልጆች ከማይገባው ሁሉ ፈጽመው ይርቁ ዘንድ አዘዛቸው። ምዕራፉን ተመልከት |