ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሙሴም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እንዳይተላለፉ ለእስራኤል ልጆች እንደዚህ ሥርዐት ሠርቶላቸው ነበር፤ ከክፋትም ሁሉ እንዲርቁ ሥርዐት ሠርቶላቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |