ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በማወቅ ቢያደርገው ግን እንደ በደሉ ፍዳውን ይቀበላል፤ የሚምረውም የለም፤ ባለማወቅ ቢያደርግና ቢገድለው ግን ባለማወቅ አድርጎታልና እንዳይሞት መርምራችሁ አድኑት።” ምዕራፉን ተመልከት |