ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ምሳርም ቢሆን፥ ድንጋይም ቢሆን፥ እንጨትም ቢሆን፥ ባለማወቅ ከእጄ ስለ ወደቀ ያ የወደቀበት ሰው ሞተብኝ ቢል፥ መርምራችሁ አድኑት፤ ባለማወቅ አድርጎታልና ይድናል። ምዕራፉን ተመልከት |