ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሙሴም የነዌ ልጅ ኢያሱን እንዳዘዘው በሚፈርዱበትና ለሚፈርዱለት ፍርድን እስኪሰጡ ድረስ ባለማወቅ ወይም በማወቅ ነፍስ የገደለ ሰው ቢኖር በዚያ ይድን ዘንድ በከተሞቻቸው ሁሉ መማጸኛ ከተማ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |