ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በፍርድም ጊዜ ይከራከርላቸዋል፤ ከክፉ ነገርና ከመከራም፥ ከሚቃወማቸውም ሁሉ ያድናቸዋል፤ በመጀመሪያ የድንኳኑን ሥራ በአደራ የተቀበለ ሌዋዊ የድንኳኑን ሥራ ቢጠብቅ፥ በእግዚአብሔርም ፈቃድ ቢሄድ፥ በመጀመሪያው ሕግ እንደ ሕጉ ሁሉ ዐሥራቱንና ከሰው ጀምሮ እስከ ከብት ድረስ በኵራቱን ይሰጡት ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |