ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንዲገዙ እንጂ እንዳይገዙ፥ በዙሪያቸው ከአሉ አሕዛብም ሁሉ በላይ ያደርጋቸዋል፤ በመሰምሪያቸውም ቦታ በረከቱን ሁሉ ይሰጣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |