ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሕጉንና ሥርዐቱን፥ ትእዛዙንም የጠበቁ ሰዎችን ግን ከበረከቱ አያሳጣቸውም፤ የለመኑትንም ሁሉ ይሰጣቸዋል፤ የምድራቸውን ፍሬና የሆዳቸውን ፍሬም ይባርክላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |