ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በሆዳችሁም ፍሬ ቢሆን ደስ አይላችሁም፤ ነገር ግን ከጠላቶቻችሁ የተነሣ ኀዘን ይሆንባችኋል። የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ስላልጠበቃችሁ፥ እግዚአብሔር ከቤተ ሰባችሁ ሁሉ ጋር አያድናችሁምና። ምዕራፉን ተመልከት |