ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በቤትም ያለ ቢሆን፥ በዱርም ያለ ቢሆን፥ በመሰማሪያና በእርሻም ያለ ቢሆን፥ በእህል አውድማና በወይን መጭመቂያም ያለ ቢሆን አይገኝም። ምዕራፉን ተመልከት |