ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 21:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የራሳቸው ገንዘብና የእጃቸው ሥራ ያልሆነውን የሌላውን ገንዘብ በዐመፅ የሚሰበስቡ ሰዎች ወዴት አሉ? ምዕራፉን ተመልከት |