ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 20:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይህንም በተናገረ ጊዜ፦ አጋንንት እንደሚዘባበቱበትና ወደማያውቀው ጎዳና እንደሚመሩት ስለሚያውቅ ነው። ወደ ቀኝና ወደ ግራም ቢመለስ የሚያውቀው ሰው አላገኘም። ምዕራፉን ተመልከት |