ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 20:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ነቢዩ ዳዊት እንደ ተናገረ፥ “ነፍሴ በላዬ በአለቀች ጊዜ አቤቱ ጌታዬ ጎዳናዬን አንተ ታውቃለህ፥ በዚች በሔድሁባትም ጎዳና ወጥመድ ሰወሩብኝ፤ ወደ ቀኜም ተመልሼ አየሁ፤ የሚያውቀኝም አጣሁ፤ የማመልጥበትም የለኝም።” ምዕራፉን ተመልከት |