ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 20:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በቃየን መንገድ ሄደዋልና፥ በበለዓምም በደል ዋጋ ጠፍተዋልና፥ የሚያደርጉትንም አጥተዋልና። ገንዘባቸው ያልሆነውን የባዕድ ገንዘብ በግፍ ይወስዱ ዘንድ መማለጃንና አራጣን ለመቀበል ያመካኛሉና። ምዕራፉን ተመልከት |