ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 20:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ይቀበሏቸው ዘንድ፥ በሠሩት ኀጢአታቸውም ፍዳቸውን ሊቀበሉ ወደ ተዘጋጀላቸው ዘለዓለማዊ ቅጣት ይወስዷቸው ዘንድ ወደ ኃጥኣን ነፍሳት የሚላኩ ግን መላእክተ ጽልመትና አጋንንት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |