ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 20:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የጻድቃንን ነፍሳት ይቀበሉ ዘንድ፥ ወደ ሕይወት ብርሃን ቦታም ይወስዱ ዘንድ ወደ ደጋጉ የሚላኩ ረቂቃን መላእክተ ብርሃን ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |