ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 2:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ቍጣዬን አነሣሥተሃልና፥ የልብ በሽታን አመጣብሃለሁ፤ የሚረዳህም ታጣለህ፤ ስም አጠራርህንም ከምድር እስካጠፋው ድረስ ከእጄ አታመልጥም። ምዕራፉን ተመልከት |