ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ልብሱንም ጥሎ ማቅ ለበሰ፤ በራሱም ላይ ትቢያ ነሰነሰ፤ ስለ ሠራውም ክፋት በፈጣሪው በእግዚአብሔር ፊት ጮኸ፤ አለቀሰም። ምዕራፉን ተመልከት |