ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 2:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እግዚአብሔርም በነቢዩ ቃል የተናገረውን መቅሠፍት እንደማያዘገይ ዐወቀ። ዐይኖቹ የተገለጡ ናቸውና አይተኛም፤ ዦሮውም የተከፈተ ነውና ቸል አይልም፤ የተናገረውንም ቃል ሐሰት አያደርግምና በአንዲት ጊዜ እንደ ዐይን ጥቅሻ ፈጥኖ ያደርጋታል። ምዕራፉን ተመልከት |