ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 19:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ምግባችን ልትሆኝ እግዚአብሔር እንዳዘዘሽ ያማረ ጠል ከአለው ከመሬትሽ እህልን በላን፤ አንቺም የሥጋችንን ደም ግባት ተቀበልሽ፤ እግዚአብሔርም እንዳዘዘሽ ለምግብሽ ትቢያን አደረግሽው። ምዕራፉን ተመልከት |