ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 19:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አንችም ምድር! እግዚአብሔር ከአንቺ ያስገኛቸውንና ወደ አንቺ የመለሳቸውን ብዙዎች ሥጋዎችን ሰብስበሻልና ከአንቺ የተነሣ ወዮ! በፈቃደ እግዚአብሔር ከአንቺ ወጣን፤ ወደ አንቺም እንመለሳለን፤ በእግዚአብሔርም ፈቃድ በአንቺ ላይ ደስ አለን። ምዕራፉን ተመልከት |