ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 19:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ቀኝ እጃቸውም እንደሚሰጥና እንደሚነሣ ጽኑዕ የሆነላቸውን፥ የሚነድፉ፥ እግሮቻቸውም ለማየት ያማሩና እንደተስተካከሉ መንኰራኩሮች የሚሮጡ ኀያላን ሰዎችን የሰበሰብሻቸው ምድር ሆይ፥ ከአንቺ የተነሣ ወዮ! ምዕራፉን ተመልከት |