ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 19:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ክፉ አድራጊዎች እንደ ሠሩት ሥራቸው ዋጋቸውን ይቀበላሉ፤ በመለከት ድምፅና በእግዚአብሔር ትእዛዝ ሙታን እንደ ዐይን ጥቅሻ ይነሣሉና፥ በጎ ሥራ የሠሩም ደስ ይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |