ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 19:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቃላቸው ቁጡ የሆነና አፋቸውም ርግማንን የተመላ ሰዎችን አልተውህም፤ ነፍሶቻቸውንም በብርሃንና በጨለማ መዛግብትህ ሰበሰብህ። ምዕራፉን ተመልከት |