ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 19:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በጎ የሚያስቡትንና ከትእዛዙ ያልተላለፉትንም አልተውህም፤ በሥራቸውም እንደ እንስሳ የሆኑ ክፉ ነገር የሚያስቡትንም አልተውህም። በመልካቸው ደም ግባት፥ በቃላቸውና በነገራቸው ጣዕም ፍጹማን የሆኑትን አልተውህም። ምዕራፉን ተመልከት |