ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 19:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መልካቸውም ለአማረ ሰዎች አልራራህም፤ ኀይለኞችንና አርበኞችንም አልተውህም፤ ባለጸጎችንና ድሆችን፥ መልከ ክፉዎችንና መልከ መልካሞችን፥ ሽማግሌዎችንና ልጆችን፥ ሴቶችንና ወንዶችንም አልተውህም። ምዕራፉን ተመልከት |