ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 19:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ብዙዎች ኀያላን ነገሥታትንና መኳንንትን የሰበሰብህ፥ የፈጠራቸው እግዚአብሔርም እንዳዘዘህ ከገናናነታቸውና ከግርማቸው የተነሣ ያልፈራህ፥ ጦም አዳሪውንም ያልናቅህ ሞት ሆይ! ከአንተ የተነሣ ወዮ! ምዕራፉን ተመልከት |