ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 18:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የነገሥታቱ ኀይላቸው፥ የመኳንንቱስ ክብራቸው ወዴት አለ? በፈረስ መጠረር፥ በወርቅና በብርም ማጌጥ፥ በሚያንጸባርቅ የጦር መሣሪያም መጠረር ወዴት አለ? ምዕራፉን ተመልከት |