ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 17:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በጠጡትም ጊዜ “ወይን የሰውን ልብ ደስ ያሰኛል” ተብሎ በመዝሙር እንደ ተነገረ የሰውን ልብ ደስ ያሰኛል፤ ፈታ ፈታ ያለ ሰውም አፉን ከፍቶ በጠጣ ጊዜ ይሰክራል፤ በሳምባውም ይመላል፤ ደሙም ወደ ልቡ ይፈስሳል። ምዕራፉን ተመልከት |