ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 17:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ልብን ደስ የሚያሰኝ በጎ መዓዛንም ያደርጋል፤ በበሉትም ጊዜ እንደማያስርብ እህልና እንደማያስጠማ ውኃ ያጠግባል፤ በጠመቁትም ጊዜ የወይን ጠጅ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |